Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

3 Bedrom Apartment In Addisabeba Bole

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 18,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

135 Square Meter

Description

ቅንጡ 3 መኝታ ቤት አፓርታማ እና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ከአዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት ከአዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኝ ዘመናዊና ቅንጡ ህንፃ ውስጥ 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች እንዲሁም የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ እድል ነው። የአፓርታማው ገፅታ 3 ሰፊ መኝታ ቤቶች ዘመናዊ ሳሎንና መመገቢያ የተሟላ ዘመናዊ ኩሽና ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች ባልኮኒ 24 ሰዓት ጥበቃ ሊፍት የመኪና ማቆሚያ የንግድ ሱቆች ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ተስማሚ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ቦታ የክፍያ አማራጭ ከ3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ። ይህን ወርቃማ እድል አያምልጥዎ! ለተጨማሪ መረጃ እና ለቦታ ጉብኝት ዛሬውኑ ያነጋግሩን።

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 135 sqm | BetDelala