Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

አያት ሪል እስቴት ዘመናዊ አፓርታማዎችን በሽያጭ ላይ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 10,328,725

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

115 Square Meter

Description

አያት ሪል እስቴት ካዛንቺስ ግቢ ገብርኤል በአዲስ አበባ እምብርት የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ ለግለሰቦችና ለቤተሰቦች ምቹ፣ ሰፊና ዘመናዊ የአፓርታማ መኖሪያ አማራጮችን ያቀርባል። ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች የተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጮች ያሉት ሲሆን፣ ምቹ የከተማ ኑሮን ለመምራት የተዘጋጀ ነው። በካዛንቺስ ማዕከላዊ አካባቢ መገኘቱ ወደ የንግድ ማዕከላት፣ ዋና መንገዶች፣ የገበያ ቦታዎችና አስፈላጊ አገልግሎቶች በቀላሉ ለመድረስ ያመቻቻል።

Recommended Properties