Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

ባለ ሁለት መኝታ አፓርትመንት

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 22,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

154 Square Meter

Description

APARTMENT FOR SALE | - ወሎ ሰፈር : ወንጌላዊት 22,999,000 ብር - 2 Beds | 3 Baths + Maids Room + Closed Kitchen | 2nd Floor | 154 sqm - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ጂም (Gym)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማብሰያ ቤት፣ የጋራ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception) እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ተረክበው መኖር ከተጀመረ 2 ዓመት ገደማ የሆነው ፀዳ ያለ አፓርትመንት ነው። #Financial_Information Asking Price: 22,999,000 ብር Total Area: 154 sqm Price per sqm: ~149,344 ብር Estimated Monthly Rent: 100,000 ብር Estimated Annual Rent: 1,200,000 ብር Service Charge: 4,430 ብር / ወር (53,160 ብር / ዓመት) Condition: Fully Finished / Completed ~2 Years Ago Special Feature: Wolosefer Wengelawit Prime Location + Gym, Terrace & Hall + Closed Kitchen + Low Floor (2nd Floor) #Expenses Rental Tax (Annual): 185,400 ብር Property Tax (Annual): 15,007.86 ብር Service Charge (Annual): 53,160 ብር

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 154 sqm | BetDelala