Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸውን አፓርትመንቶች ለዛውም ቤተል ላይ

Addis Ababa, Kolfe Keranio

For SALE

ETB 14,400,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

157 Square Meter

Description

የህልም ቤትዎን በቤተል ያግኙ! ቤተል ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ለሽያጭ አቅርበናል አካባቢ፦ ቤተል፣ በዋናው አስፋልት ዳርቻ፣ በትክክለኛ አካባቢ የሚገኝ ከ2-3 መኝታ ክፍል ያላቸው አፓርትመንቶች ዘመናዊና ምቹ አሰራር ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የግንባታ ሂደቱ ከ95% በላይ ደርሷል! የካሬ ሜትር ዋጋ ከ85,000 ብር ጀምሮ! ዛሬ ይወስኑ፤ ነገ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! ለተጨማሪ መረጃና የቤት ማሳያ ቀጠሮ፦ 0909669949

Recommended Properties