Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ቤተል ላይ ቢገዟቸው የሚያተርፉባቸው አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቅ

Addis Ababa, Kolfe Keranio

For SALE

ETB 14,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

157 Square Meter

Description

የባለ ሀብቶች ሰፈር በሆነችው ቤተል ላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ገዝተው ቢያከራዩ ወይም ደግሞ ቢኖሩባቸው ምን ያህል ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አስበውት ያውቃሉ? በከተማችን ካሉ ሰፈሮች ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ ላይ ግንባታቸውን ከ95% በላይ አድርሰን በተለያየ የካሬ አማራጭ በፈለጉት የአከፋፈል ጊዜ በካሬ ከ85ሺ ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ 0909669949

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kolfe Keranio - 157 sqm | BetDelala