Description
ቦሌ : አትላስ - 28,999,000 ብር
-
3 Beds | 3 Baths + MaidsR + Laundry + C.k | 8F | 170 (130)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የከርሰምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ፣ ሊፍት፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው።
#Financial_Information
Asking Price: 28,999,000 ብር
Total Area: 170 (130) sqm
Price per sqm: 188,229 ብር
#Income
Monthly Rent: 231,000 ብር ($1,500)
Yearly Rent: 2,772,000 ብር
#Investment_Analysis
Payback Period: ~13 ዓመታት
Investment Type: Income-generating asset
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ | Bank
#Agent_Commission
2%
ገዥ ካልሆኑ ባለመደወል ይተባበሩን።