Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

በአስቸኳይ የሚሸጥ አፓርትመንት

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 28,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

173 Square Meter

Description

ቦሌ : ኤድናሞል 28mili - 3 Beds | 2 Baths + OK + 2 Balcony | F | 173 sqm - #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+11+T ሆኖ የተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን በውስጡ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ ቴራስ፣ 1 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የታንከር ውሃ እና ሌሎች መሠረታዊ አገልግሎቶችን ይዟል። ህንፃው በዋናው የኤድናሞል መንገድ ላይ መገኘቱ ምክንያት የማይሸፈን እይታ እና ከፍተኛ የተከራይ ፍላጎት (Expat / Corporate) ያለው ነው። #Financial_Information Rental Status: Vacant Estimated Rent: 2,000 USD / month (~314,000 ብር) Annual Rent: 3,768,000 ብር Estimated Payback Period: ~8.3 Years #Price_Position Price per sqm: ~150,280 ብር ከገበያ በታች የተቀመጠ ዋጋ ሲሆን በከፍተኛ የኪራይ አቅም ያለው ንብረት ነው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው። #አከፋፈል Cash #Agent_Commission. 2% ገዥ ካልሆኑ አይደውሉ።

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 173 sqm | BetDelala