Description
ቦሌ : አትላስ
-
3 Beds | 3 Baths + Laundry + MaidsR | 14F | 200sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ አካባቢ በሚገኝ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው አገልግሎት የጀመሩ ከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ ካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ በአገልግሎት ያቀርባል።
#Financial_Information
Asking Price: 34,999,000 ብር
Total Area: 200 Sqm
Price per sqm: ~174,995 ብር
Estimated Rent: 287,100 ብር / Month ($1,800)
Annual Rent: 3,445,200 ብር
#Investment_Analysis
Payback Period: ~12.7 Years
#Price_Position
Market Range: 180,000 210,000 ብር / Sqm
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash
#Agent_Commission
2%
#Open_Time
ከአንድ ቀን በፊት የቀደመ ቀጠሮ ያስፈልጋል
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን አይደውሉ