Description
በቡልጋሪያ እምብርት ላይ የህልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ ያግኙ!
ጥራት እና ምቾት በአንድ ላይ የያዘ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን።
️ ለኑሮ ምቹ በሆነውና ስትራቴጂካዊ በሆነው ቡልጋሪያ ሳይት ላይ የሚገኙ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቁ (Full Finished) አፓርትመንቶችን ያረከቡ።
ዋና ዋና መገለጫዎች፡
ህንፃው፡ 3B+G+20 (ባለ 3 ምድር ቤት፣ መሬት እና 20 ፎቅ)
አቀማመጥ፡ ከምድር በታች እስከ 6ኛ ፎቅ ለሱቆች/ለንግድ (Shops)፣ ከ7ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ ለመኖሪያነት የተዘጋጀ
ማስረከቢያ፡ ሙሉ በሙሉ ያለቀ (ቁምሳጥን፣ ኪችን ካቢኔት እና የሽንት ቤት ዕቃዎችን ጨምሮ)
ያሉን አማራጮች እና የዋጋ ዝርዝር (በካሬ ሜትር 175,000 ETB)፦
️ ዩኒት 1 (U1): ጠቅላላ ስፋት 217.45 ካሬ ሜትር | ጠቅላላ ዋጋ: 38,053,750 ETB
️ ዩኒት 2 (U2): ጠቅላላ ስፋት 229.39 ካሬ ሜትር | ጠቅላላ ዋጋ: 40,143,250 ETB
️ ዩኒት 3 (U3): ጠቅላላ ስፋት 220.1 ካሬ ሜትር | ጠቅላላ ዋጋ: 38,517,500 ETB
️ ዩኒት 4 (U4): ጠቅላላ ስፋት 168.39 ካሬ ሜትር | ጠቅላላ ዋጋ: 29,468,250 ETB
የክፍያ አማራጭ እና ልዩ የቅናሽ ️
ማበረታቻዎች (Discounts)፦
ቅድመ ክፍያ (Down Payment) 20% ብቻ! በቀሪው ክፍያ ላይ እንደ አከፋፈልዎ የሚከተሉትን ታላላቅ ቅናሾች ያግኙ፦
40% ለሚከፍሉ ️ 3% ቅናሽ
60% ለሚከፍሉ ️ 5% ቅናሽ
80% ለሚከፍሉ ️ 7% ቅናሽ
100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ️ 9% ታላቅ ቅናሽ!
አሁኑኑ ይወሰኑ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት፡ 0910562099
አድራሻ፡ ቡልጋሪያ