Description
ለ25 ቀን ብቻ የሚቆይ።
የ8 ሚልየን ብር ቅናሽ!
ገዢ ብቻ ከሆኑ ይደውሉ
ቦሌ : ብራስ
-
3 Beds | 5 Baths | 2 Kitchen + MaidsR + Laundry | 5F | 2 Parking | 287(212) sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ብራስ አካባቢ በG+6 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው የመጀመሪያዎቹ 2 ወለሎች ጂም፣ ካፌ እና ስፓ ሲሆኑ ያሉበት ፣ የቀሩት ወለሎች መኖሪያ ቤቶች ብቻ ይገኙበታል።
ሌላው ህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር፣ ጥበቃ እና ከፍተኛ የውሃ ክምችት አለው።
#Financial_Information
Asking Price: 46,999,000 ብር
Price per sqm: ~195,800 ብር
Income
Monthly Rent: 235,000 ብር
Yearly Rent: 2,820,000 ብር
#Price_Position
Prime Bole Brass location
Large size (240 sqm)
2 Parking (high value in Bole)
Strong expat rental demand
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
️ ካሽ
️ 50% የባንክ ብድር እናመቻቻለን
#Agent_Commission
2 %~ 940,000 Birr