Description
Bole : Homes
-
3 Beds | 4 Baths + MaidsR + Store + Laundry + CK | 1,2,8F | 281sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9+T ሆኖ በጥንቃቄ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ አንድ ሊፍት ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን ያቀርባል።
ከዚህ በተጨማሪ የሚገኘው ሰብሳቢ መንገድ ዳር በመሆኑ የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ድምፅ የማያስገብ መስታዎቶች ተገጥመውለታል።
ህንፃው አዲስ ሲሆን አጠናቆ ለማስረከብ 2 ወር ግዜ ይወስዳል።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ የለውም። ግብይቱ በሪል እስቴት ውል ነው።
#አከፋፈል
Cash / Bank (Buyer side)
#የፋይናንስ_መረጃ
የኪራይ ሁኔታ: ባዶ
ግምታዊ የወራዊ ኪራይ: ($3,000),471,000 ብር በወር
የወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ: 20,000 ብር
#የኢንቨስትመንት_ትንተና
ግምታዊ ዓመታዊ ገቢ: 5,652,000 ብር
ጠቅላላ የትርፍ መጠን : 14.49 %
የተጣራ የትርፍ መጠን : 14.01 %
ወጪን የመመለሻ ጊዜ : 7 ዓመት
ተከራዮች አይነት : ዲፕሎማት | ኤክስፓት
#AgentCommission
2%
ገዢ ከሆናችሁ ብቻ ደውሉ