Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
Property thumbnail 10
New

ቦሌ ሆምስ(በ$3000የሚከራይ)

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 38,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

4

Area

281 Square Meter

Description

Bole : Homes - 3 Beds | 4 Baths + MaidsR + Store + Laundry + CK | 1,2,8F | 281sqm - #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9+T ሆኖ በጥንቃቄ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ አንድ ሊፍት ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን ያቀርባል። ከዚህ በተጨማሪ የሚገኘው ሰብሳቢ መንገድ ዳር በመሆኑ የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ድምፅ የማያስገብ መስታዎቶች ተገጥመውለታል። ህንፃው አዲስ ሲሆን አጠናቆ ለማስረከብ 2 ወር ግዜ ይወስዳል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ የለውም። ግብይቱ በሪል እስቴት ውል ነው። #አከፋፈል Cash / Bank (Buyer side) #የፋይናንስ_መረጃ የኪራይ ሁኔታ: ባዶ ግምታዊ የወራዊ ኪራይ: ($3,000),471,000 ብር በወር የወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ: 20,000 ብር #የኢንቨስትመንት_ትንተና ግምታዊ ዓመታዊ ገቢ: 5,652,000 ብር ጠቅላላ የትርፍ መጠን : 14.49 % የተጣራ የትርፍ መጠን : 14.01 % ወጪን የመመለሻ ጊዜ : 7 ዓመት ተከራዮች አይነት : ዲፕሎማት | ኤክስፓት #AgentCommission 2% ገዢ ከሆናችሁ ብቻ ደውሉ

Recommended Properties

የሚሸጥ አፓርታማ 22
For Sale

ETB 14,000,000

የሚሸጥ አፓርታማ 22

Addis Ababa, Yeka
2
1
110 Square Meter

Published: 18 hours ago

ቡልጋሪያ መብራት - አፍሪካ ህብረት 100% የተ
For Sale

ETB 19,200,000

Published: 48 minutes ago

Luxury apartment in Gerji Jacros
For Sale

ETB 76,000

Luxury apartment in Gerji Jacros

Addis Ababa, Bole
2
2
95.2 sq meter

Published: 2 days ago