Description
KAZANCHIS : RADISSON BLU
-
3 Beds | 5 Baths + MaidsR + Laundry + Store | 9F | 304 Sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው በካዛንቺስ (ራዲሰን ብሉ) አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የህንፃው አገልግሎት የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር እና የመሬት በታች የውሃ ማጠራቀሚያ፣ የከርሰ ምድር መኪና ማቆሚያ፣ የራሱ ትራንስፎርመር፣ 24/7 የሚሰራ ሊፍት፣ ሰፊ ሰገነት (Terrace) እና ግቢን ይይዛል።
ማስታወሻ 1 : ቤቱ የሚገኘው የመኖሪያ ግቢ ውሰጥ ነው።
#Financial_Information
Asking Price: 50,000,000 ብር
Total Area: 304 Sqm
Price per sqm: ~164,474 ብር
Estimated Rent: 350,000 ብር / Month
Annual Rent: 4,200,000 ብር
#Investment_Analysis
Payback Period: ~14.4 Years
#Price_Position
~164,474 ብር / Sqm
Market Range: 170,000 220,000 ብር / Sqm
Positioned below premium Kazanchis high-rise market range.
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash
#Agent_Commission
2%. ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ