Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

በ3.7 አጠቃላይ ክፍያ ባለ 1 መኝታ

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 3,087,000 /Total Value

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

49 Square Meter

Description

አራዳ ፓርክ እና ወዳጅነት ፓርክ ከፊት እና በስተጀርባ ያደመቁት ዉብ አፓርታማ! በካሬ ከ90ሺ ብር በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ3 አመት የሚከፍሉት!!! ቀድመዉ ለሚመጡ ዉስን ደንበኞች የማስታወቂያ ዋጋ በካሬ63ሺ ብር ብቻ!!! በፓስቴሽን ቴክኖሎጂ ታግዞ የሚሰራ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ባለ 1 መኝታ 49ካሬ በ 3ሚ አጠቃላይ ክፍያ ባለ 2 መኝታ 95ካሬ በ5.9ሚ አጠቃላይ ክፍያ ባለ 3 መኝታ 130ካሬ በ8.1ሚ አጠቃላይ ክፍያ በዚህ መንደር መዋኛ ገንዳ ጂምናዚየም ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት የከርሰ ምድር ውሃ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት አካቷል ለበለጠ መረጃ 0963205843 ይደዉሉልን!

Recommended Properties

Real Estate
For Sale

ETB 120,000

Real Estate

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
2
2
100 Square Meter

Published: 9 hours ago

Apartment For Sale In Ethiopian
For Sale

ETB 115,000

Apartment For Sale In Ethiopian

Addis Ababa, Kirkos
1
1
65 Square Meter

Published: 4 hours ago

1 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 49 sqm | BetDelala