Description
መገናኛ-ላምበረት Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 188 ካ.ሜ
Location
️ ላምበረት ሃይሌ ሆቴል ካለበት ተራራማ ቦታ ላይ G+5 ህንፃ ላይ። በወለል 2 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open and Closed Kitchen , Laundry , 2 Balcony
️ ስፋት: 188 ካሬ ሜትር
️ 1ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , በቂ የመኪና ማቆሚያ , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 28.5 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 308,000 ብር/ወር ($2,000)
Gross Yield: 12.97%
የካሬ ዋጋ: 151,596 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 7.7 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ የንብረቱ የካሬ የሽያጭ ዋጋ ከተራራማው መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥና ወቅታዊው የመገናኛ-ላምበረት አካባቢ የገበያ ተመን ጋር የተመጣጠነ ነው። ካለው ከፍተኛ ወርሃዊ የኪራይ ተመጣጣኝነት አንጻር ፈጣን የካፒታል መመለሻ (Payback Period) እና ጠንካራ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት (Cash-flow) የሚያሳይ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1708