Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

ቃላችንን በተግባር አስመስክረን ለ4ተኛ ጊዜ በታላቅ እምነት መጥተናል

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 12,477,504

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

124 Square Meter

Description

ለ5 ቤቶች ብቻ የወጣ ልዩ የ99,880 ብር የማስተዋወቂያ ዋጋ! በታማኝነቱ ስሙ የገነነው Matts Real Estate እስካሁን 3 ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በስኬት አስረክቦ፣ አሁን ደግሞ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው አዲሱ የኮሪደር መንገድ ላይ የ4ተኛውን ድንቅ ፕሮጀክት ሽያጭ መጀመሩ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ለመጀመሪያዎቹ ፈላጊዎች ብቻ የሚሆን ታላቅ የምስራች ይዘን ቀርበናል! የማስተዋወቂያ ልዩ ዋጋ በካሬ 99,880 ብር ብቻ! ይህ ዋጋ የተዘጋጀው ለ5 ቤቶች ብቻ ነው የቤት አማራጮች ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች በ7 የተለያዩ አማራጮች (ከ80 እስከ 174 ካሬ ሜትር) ሳይቱን ለመጎብኘት እና ለበለጠ መረጃ፦0991830087

Recommended Properties