Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

4ኪሎ አዋሬ የሚሸጥ አፓርትመንት

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 8,600,000

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

74 Square Meter

Description

: አዋሬ ገዢ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ። 2 Beds | 1 Bath | Closed Kitchen + Laundry | 3F | 74(54)Sqm #አፓርመንቱ የሚገኘው ካሳንቺስ አዋሬ መንገድ ላይ ኦቪድ ሪል እስቴት በገነባው G+14 በሆነና በወለል 5 ቤቶችን ባለው ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍት፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ጥበቃ አለው። ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ለነዋሪው ማስረከብ የ3 ወር ጊዜ ብቻ ነው የቀረው። #Financial_Information Asking Price: 8,599,000 ብር Price per sqm: 116,202 ብር Monthly Rent: 57,000 ብር Yearly Rent: 684,000 ብር #Price_Position Prime location #ዶክመንት ዲጂታል ካርታው በዚህ 2 ወር ጊዜ ይወስዳል፣ ግብይቱ በውክልና እና በብድር ውል ይሆናል። #አከፋፈል Cash payment #Agent_Commission 2%.

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 74 sqm | BetDelala