Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

የህልሞን ቤት ከእኛ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 17,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

4

Area

200 Square Meter

Description

አዲስ ሳይት በ መገናኛ አዲሱ ቤተመንግሰቱ አጠገብ ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3መኝታ እንዲሁም ፓንት ሃውስ ቤቶችን ለሽያጭ አውጠናል 1 መኝታ (60 - 69-71 ካሬ) 60 ካሬ ሙሉ ክፍያ= 7,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20%= 1,440,000 ብር 40% 2,592,000 ብር 100% = 4,680,000 ብር (35%ቅናሸ) 2 መኝታ (90-99-105 ካሬ ) 90 ካሬ ሙሉ ክፍያ =10,800,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 2,160,000 ብር 40% 3,888,000 ብር 100% = 7,020,000 ብር (35%ቅናሸ) 3 መኝታ (112-123-134-145-154ካሬ ) 112 ካሬ ሙሉ ክፍያ =13,440,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 2,688,000 ብር 40% =4,838,400 ብር 100% = 8,736,000 ብር (35%ቅናሸ) ፓንት ሃውስ - (200-350 ካሬ) =17 million ማሳሰቢያ ፤ ምንም አይነት የዋጋ እና የዶላር ጭማሪ አናደርግም 40% ከፍለው 60% ቤቱን ሲረከቡ ከ 10% ቅናሽ ጋር መክፈል ይቻላል ወይም 40% ከፍለው 60% በግንባታው ሂደት ካለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 3 ዓመት ከ 20% ቅናሽ ጋር መክፈል ይቻላል ለመረጃ በ 09 64 19 96 91 ይደውሉ #Temerrealestate #apartment#ethiopia #diaspora #Habesha #TEMERREALESTATE #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #megenagiapartment #megenagiAddis

Recommended Properties

4 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 200 sqm | BetDelala