Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

መገናኛ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 25,999,000

Bedrooms

4

Bathrooms

3

Area

207 Square Meter

Description

Duplex Apartment መገናኛ : Top View 4 Beds | 3 Baths + Maid's Room + Laundry | 8F | 207(170)sqm #ቤቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር`2000$ ተከራይቶ ነበር #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል ካሽ | Bank #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

4 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 207 sqm | BetDelala