Description
4 ኪሎ አብርሆት ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 133 ካ.ሜ (95sqm - net)
Location
️ 4 ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ጀርባ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ G+10 ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 6 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store
️ ስፋት: 133 ካሬ ሜትር (95sqm - net)
️ 2ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , ቴራስ , በቂ የውሃ ታንከሮች , በቀደመ አገልግሎት የሚሰጥ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ቤቱ አሁን 60ሺ ብር ተከራይቷል። ከ8ኛ ጀምሮ ፊኒሺንግ እየተሰራ ነው
️ ማስታወሻ : ሌላ 3 መኝታም አለ!
19.5 ሚሊዮን ብር
3 መኝታ 10ኛ ላይ ፣ 154 sqm
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
የወቅቱ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር
Gross Yield: 4.5%
የካሬ ዋጋ: 120,301 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 22.2 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ የዚህ ኢንቨስትመን ትንተና እንደሚያሳየው የ4.5% ዓመታዊ የኪራይ ምርት መካከለኛ በመሆኑና ዋናው ካፒታል ለመመለስ ረጅም ጊዜ የሚጠይቅ በመሆኑ , ንብረቱ ለፈጣን የገንዘብ ፍሰት ሳይሆን የረጅም ጊዜ የሀብት ዋጋን ጠብቆ ለማቆየት የሚረዳ አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1709