Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

4bdrm Penthouse For Sale @Bole_24........268sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 38,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

4

Area

268 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ 24 | Penthouse አፓርትመንት ሽያጭ 268 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂክ በሆነው አካባቢ ቦሌ 24 ከስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት አካበቢ G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የሚገኝ ፔንትሃውስ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open & Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 268 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ የ24 ሰዓት ጥበቃ ለነዋሪዎች ምቾት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካትታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.47% | 141,791 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 141,791 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (145,000-165,000) በታች በመሆኑ ተወዳዳሪ ዋጋ አለው። 9.47% Gross Yield ያለውና በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ፔንትሃውስ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ አወጣጥና የካፒታል እድገት ያለው ተመራጭ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1782

Recommended Properties