Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 33,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

217 Square Meter

Description

ከነእቃው የሚሸጥ አፓርትመንት! - ቦሌ : አትላስ - 33,999,000 - 3 Beds | 5 Baths + Maid's Room | Open Kitchen + 2 Laundry | 14F | 217(204)sqm #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ እና ወደ መንገዱ የሚመለከት የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው። 0957066880 @gera1621

Recommended Properties