Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 25,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

207 Square Meter

Description

Duplex Apartment መገናኛ : Top View 25,999,000 ብር - 4 Beds | 3 Baths + Maid's Room + Laundry | 8F | 207(170)sqm - #ቤቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው3 ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር።

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 207 sqm | BetDelala