Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Akoya Properties

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 100,000 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

96 Square Meter

Description

የሚገኘው ፒያሳ ሞናርክ ሆቴል አጠገብ። አጠቃላይ የመሬት ስፋት - 520 ካሬ ህንፃው የሚያርፈው - 420 ካሬ 3B+G+18 ህንፃ 3 + G - የመኪና ማቆሚያ ከ 1 እስከ 17 - የመኖሪያ ቤት በ ፍሎር 4 ቤቶች አሉት የሚጠናቀቀው በ 2 ዓመት ከ 6 ወር ነው። ባለ 1 መኝታ 96 ካሬ ባለ 3 መኝታ 143 ካሬ የ ካሬ ዋጋ በ ካሬ 100,000 ብር ነው። እንደየ አከፋፈሉ ከ 10% እስከ 30% ቅናሽ። 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ቅናሽ ይደረጋል። 50% ለሚከፍሉ ደንበኞች 20% ቅናሽ ይደረጋል። 25% ለሚከፍሉ ደንበኞች 10% ቅናሽ ይደረጋል። 1 መኝታ 96 ካሬ = 9,667,200 10% ክፍያ = 966,720 ብር 3 መኝታ 143 ካሬ = 14,400,100 10% ክፍያ = 1,440,010 ደንበኞች 10% ከፍለው ቀሪውን በግንባታ ሂደት ቀስ ብለው መክፈል ይችላሉ። የሚያካትታቸው️ ለሁሉም ቤቶች  የመኪና ማቆሚያ የኤሌትሪክ ቻርጂንግ እስቴሽን ጂም እና እስፓ የመዋኛ ገንዳ 24/7 የጥበቃ እና ፅዳት አገልገልግሎት 24/7 የማይቆራረጥ የውሀ እና መብራት 24/7 CCTV Camera የከርሰ ምድር ውሀ አገልግሎት

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 96 sqm | BetDelala