Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Aman Properties Apartment For Sale

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 10,164,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

132 Square Meter

Description

️️️የአዲስ አመት 30% ልዪ ቅናሽ  በመሀል ካሳንችስ ዘመናዊ የህይወት ዘይቤን  ይቀላቀሉ! ለ10 ቤቶች ብቻ የወጣ ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ፊትለፊት በካሬ #77ሺ ብር ብቻ የቤት አማራጮች 1 መኝታ: 72.99 ካሬ ጀምሮ 2መኝታ: 127 ካሬ ጀምሮ 3 መኝታ: 158ካሬ ጀምሮ በተጨማሪም ሳር ቤት ብስራተ ገብርኤል ላይ በካሬ #80,500 ብር ብቻ የቤት አማራጮች 1 መኝታ: 82ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ: 111ካሬ ጀምሮ 3 መኝታ: 163ካሬ ጀምሮ ቀላል የክፍያ አማራጭ ️በ10 ዙር የግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል ️ያለ ምንም የዋጋ ጭማሪ ክፍያዎን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ለኢንቨስትመንት ፍጹም አማራጭ! የአዲስ አበባ የንግድና የዲፕሎማሲ ማዕከል በሆነችው በካሳንችስ እና ብስራተ ገብርኤል አከባቢዎች የራስዎን አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ። ለቤት ፈላጊዎች እና ለኢንቨስትመንት የሚሆን አውራ ምርጫ! 2% ብቻ ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ በመክፈል፣ ቤቱን ለ3ኛ ወገን (Resale) ማስተላለፍ ወይም መሸጥ ይችላሉ። ይህም ከፍተኛ የመዋዕለ ንዋይ እድገትና ትርፍ የሚያስገኝ እድል ነው። የፕሮጀክቱ አሜኒቲዎች 24/7 ጥበቃ እና CCTV ዘመናዊ ሊፍት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ባክአፕ ጀነሬተር የውሃ ማጠራቀሚያ ዘመናዊ ጂም የመዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ የአረንጓዴ መዝናኛ ቦታ ዘመናዊ Lobby & Lounge ጥራት፣ ምቾት እና ዋጋ የሚገናኙበት ምርጥ የመኖሪያ ፕሮጀክት! +251969699373

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lideta - 132 sqm | BetDelala