Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Aman Properties Discounted Apartment For Sale

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 77,000 /Per Square Meter

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

72 Square Meter

Description

የአዲስ አመት በማስመልከት በካሬ 77ሺብር ብቻ እንዲሁም ታላቅ የ30% ልዪ ቅናሽ በመሀል ካሳንችስ ዘመናዊ የህይወት ዘይቤን  ይቀላቀሉ! ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ፊትለፊት የቤት አማራጮች 1 መኝታ: 72.99 ካሬ ጀምሮ 2መኝታ: 127 ካሬ ጀምሮ 3 መኝታ: 158ካሬ ጀምሮ ️በተጨማሪም ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ላይ የቤት አማራጮች 1 መኝታ: 89.9ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ: 105 ካሬ ጀምሮ 3 መኝታ: 173ካሬ ጀምሮ ቀላል የክፍያ አማራጭ ️በ10 ዙር የግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል ️ያለ ምንም የዋጋ ጭማሪ ክፍያዎን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ለኢንቨስትመንት ፍጹም አማራጭ! የአዲስ አበባ የንግድና የዲፕሎማሲ ማዕከል በሆነችው በካሳንችስ እና ብስራተ ገብርኤል አከባቢዎች የራስዎን አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ። ለቤት ፈላጊዎች እና ለኢንቨስትመንት የሚሆን አውራ ምርጫ! 2% ብቻ ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ በመክፈል፣ ቤቱን ለ3ኛ ወገን (Resale) ማስተላለፍ ወይም መሸጥ ይችላሉ። ይህም ከፍተኛ የመዋዕለ ንዋይ እድገትና ትርፍ የሚያስገኝ እድል ነው። የፕሮጀክቱ አሜኒቲዎች 24/7 ጥበቃ እና CCTV ዘመናዊ ሊፍት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ባክአፕ ጀነሬተር የውሃ ማጠራቀሚያ ዘመናዊ ጂም የመዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ የአረንጓዴ መዝናኛ ቦታ ዘመናዊ Lobby & Lounge ጥራት፣ ምቾት እና ዋጋ የሚገናኙበት ምርጥ የመኖሪያ ፕሮጀክት! ለበለጠ መረጃ +251913458924 +251969699373

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lideta - 72 sqm | BetDelala