Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 4,400,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

55 Square Meter

Description

#ለበለጠ መረጃ 09 24 36 00 86 በ30% ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ አፓርትመንቶችን ከ 4.4 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ ያለ ምንም የዋጋ ጭማሪ ያለምንም ወለድ ምቹ የአከፋፈል መንገድ -- በግንባታ ሂደት ከፈለጉ በጊዜ ሂደት በፈለጉት ጊዜ መሸጥ መለወጥ ሚችሉት ሰፊ የካሬ አማራጮች ያሉን በካዛንቺስ ከ55 ካሬ -156ካሬ . ከስቱዲዮ (55 ካሬ) አፓርትመንት - 156 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ አፓርትመንትቶች 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም ለንግድ ተመራጭ በሆነው ካዛንቺስ የንግድ ሱቆች ከ 15 ካሬ ጀምሮ ️በ 3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ ቦሌ አትላስ ከ80 ካሬ ባለ አንድ -165 ካሬ ባለ ሶሶት መኝታ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመስቀል ፍላወር ግንብታቸው የተጠናቀቁ የተጠናቀቁ ስቱዲዮ እና ባለ 2 መኝታ አፓርትመንትቶች ከ49 ካሬ ጀምሮ በዘመናዊ አፓርትመንቶቻችን ውስጥ 2 ሰፋፊ ደረጃዎች ️ 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ የከርሰ ምድር ውሃ ዘመናዊ ካሜራዎች የቆሻሻ ማስወገጃ ️ ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር , ሬስቶራንት እን የስፖርት ማእከል እና ሌሎችንም ይዟልል በካሬ ከ 80,500 ብር ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው። መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ! 09 24 36 00 86 የሽያጭ አማካሪ : Engineer ተረፈ ዳያስ

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 55 sqm | BetDelala