Description
ቦሌ : ደንበል
-
1 Bed | 1 Bath | GF | 70 sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሺያል ሞል ጀርባ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ባለ G+10 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አሳንሰር (Lift) ፣ አንድ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ እና ጥበቃ አለው።
#Financial_Information
Asking Price: 10,999,000 ብር
Price per sqm: 157,128 ብር
Monthly Rent: 60,000 ብር (ያለ እቃ) | 100,000 ብር (በእቃ)
Yearly Rent: 720,000 ብር (ያለ እቃ) | 1,200,000 ብር (በእቃ)
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash payment
#Agent_Commission. 2%
ገዢ ካልሆኑ እባኮትን አይደውሉ