Description
ወሰን : ሰንሻይን
-
1 Bed | 2 Bath | 7F | 88(68) sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት ያለበት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ውስጥ ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሉ መሠረታዊ አገልግሎቶች አሉት።
Financial_Information
Asking Price: 6,999,000 ብር
Price per sqm: ~ 79,534.09 ብር
#Price_Position
Wesen area (Sunshine)
Good residential location
Ideal for single or small family or investment
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ | 50% የባንክ (Buyer Side)
#Agent_Commission
2%
ገዢ ካልሆኑ እባክዎችን አይደውሉ