Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 7,200,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

89 Square Meter

Description

ለ5 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ እድል! ቦታ: ላፍቶ ላይፍ ሪል እስቴት ከላፍቶ ሞል አጠገብ፣ ከአልጀሪያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዘመናዊ ዲዛይን፣ ምርጥ አካባቢ እና ሙሉ አሜኒቲዎች ያሉትን መኖሪያ ዛሬውኑ ይጠቀሙ! የቤት አማራጮች 1 መኝታ: 89 እና 97 ካሬ ሜትር 2 መኝታ: 105፣ 120፣ 146 እና 157 ካሬ ሜትር 3 መኝታ: 173፣ 201፣ 207 እና 248 ካሬ ሜትር ቀላል የክፍያ አማራጭ በ10 ዙር የግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል ያለ ምንም የዋጋ ጭማሪ ክፍያዎን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ለኢንቨስትመንት ፍጹም አማራጭ! 2% ብቻ ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ በመክፈል፣ ቤቱን ለ3ኛ ወገን (Resale) ማስተላለፍ ወይም መሸጥ ይችላሉ። ይህም ከፍተኛ የመዋዕለ ንዋይ እድገትና ትርፍ የሚያስገኝ እድል ነው። የፕሮጀክቱ አሜኒቲዎች 24/7 ጥበቃ እና CCTV ዘመናዊ ሊፍት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ባክአፕ ጀነሬተር የውሃ ማጠራቀሚያ ዘመናዊ ጂም የመዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ የአረንጓዴ መዝናኛ ቦታ ዘመናዊ Lobby & Lounge ጥራት፣ ምቾት እና ዋጋ የሚገናኙበት ምርጥ የመኖሪያ ፕሮጀክት! ይህ ልዩ እድል ለ5ቤቶች ብቻ ነው። ፈጥነው ያስያዙ!

Recommended Properties