Description
22 : ጎላጎል
-
1 Bed | 1 Bath | 5F | 93sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው 22 ጎላጎል አካባቢ በG+10 ሆኖ ተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ ያሉ ነው። አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው።
#Financial_Information
Monthly Rent: 50,000 ብር
Price per sqm: 124,623 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
#Agent_Commission
% 2