Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

Apartment

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 175,000 /Per Square Meter

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

142 Square Meter

Description

በአዲስ አበባ የኢኮኖሚ ማዕከል (ሰንጋ ተራ) አካባቢ የሚገኘው ይህ ባለ 19 ፎቅ (2B+G+21) ህንጻ፣ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለሚፈልጉ የቀረበ ነው። የአፓርትመንት አይነቶች፦ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍሎች። መሰረታዊ አገልግሎቶች፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የመጠባበቂያ ጀነሬተር፣ ዲጂታል ካርታ እና የጋራ የድግስ አዳራሽ። የአከፋፈል ሁኔታ፦ 30% ቅድመ ክፍያ የሚጠይቅ ሲሆን፣ ቀሪው በ1 ዓመት የክፍያ ጊዜ የሚጠናቀቅ ነው። ተጨማሪ መረጃ፦ ቤቶቹ በሰሚ-ፊኒሽድ (Semi-finished) እና በፉሊ-ፊኒሽድ (Fully finished) አማራጭ ይገኛሉ። ለተጨማሪ ማብራሪያ በ 0977414681 መደወል ይቻላል

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 142 sqm | BetDelala