Description
ቦሌ : 24 ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው
-
2 Beds | 2 Baths + MaidsR + Laundry + CK | 6F | 155.6(123.3)sqm
-
#አፓርመንቱ
የሚገኘው 24 አካባቢ በሚገኝ G+9 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 3 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ አፓርትመንቱ 155.6 ካሬ ሜትር ስፋት አለው። ህንፃው የስብሰባ አዳራሽ፣ ቴራስ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና ዘመናዊ ጥበቃ ያካትታል።
ማስታወሻ 1: ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ እቃው (Fully Furnished) ነው።
ማስታወሻ 2: ቤቱ በአሁኑ ሰዓት በ2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል፤ ቀሪው 17 ወር ሲሆን፣ ገዢው ንብረቱን ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያውን መሰብሰብ ይጀምራል።
#Financial_Information
Total Area: 155.6 sqm
Price per sqm: ~141,381 ብር
Rental Income: 140,000 ብር / month (1,680,000 ብር / year)
# ድርድር አለው
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash | Bank (ለቅድመ ክፍያ