Description
ለቡ : ጀርመን አደባባይ
-
2 Beds | 1 Bath + OK + Balcony | 5F | 77sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ለቡ ጀርመን አካባቢ በሚገኝ አነስ ያለ ግቢ ውስጥ በተገነባ G+6 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
## ግቢው የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር አለው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash
#Agent_Commission
2%
ገዥ ካልሆኑ አይደውሉ