Description
ወሰን : ሰንሻይን
-
2 Beds | 2 Baths + Closed Kitchen | G.F | 89(68.8)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+6 የተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ብቻ የተደረገ ንድፍ ስለሆነ ዝቅተኛ መጨናነቅ እና ምቹ ኑሮ ያቀርባል።
ህንፃው ውስጥ ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሉ መሠረታዊ አገልግሎቶች አሉት።
#Financial_Information
Rental Status: Vacant
Estimated Rent: 60,000 ብር / month
Annual Rent: 720,000 ብር
#Price_Position
Price per sqm: ~131,238 ብር
Market Range (Wosen Sunshine Area): ~120,000 150,000 ብር / sqm
Commission 2%. ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን አይደውሉ