Description
ሰሜን ማዘጋጃ : አዳም ዘውድ
-
3 Beds | 2 Baths + Store | 2F | 132sqm(Net)
-
#ቤቱ
የሚገኘው ፒያሳ ሾላ አዳም ዘውድ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+4 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች የሚኖሩበት ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ፣ ቴራስ አለው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽወይምቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ ከቀረበ ማውራት ይቻላል።
#AgentCommission
2%
ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ