Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Apartment

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 20,600,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

141 Square Meter

Description

Kazanchies : Hilton 3 Beds | 3 Baths + C.K + Laundry | 1floor | 141 sqm #ቤቱ የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ሲሆን ለነዋሪው ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ ቴራስ ፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል። አካባቢ ላይ ጥሩ የመከራየት አቅም እና ከፍተኛ የዲፕሎማቶች ተፈላጊነት ካላቸው ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ20 ቀናት ብቻ ነው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል ካሽ | Bank (50% ካሽ ፣ 50% ባንክ በገዢ በኩል) ገዢ ካልሆኑ እባክዎትን አይደውሉ

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 141 sqm | BetDelala