Description
የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ ለ20 ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ ዕድል!
ከ24,999,000 ወደ 22,000,000
-
Kazanchies : Hilton 21,999,000
-
3 Beds | 2 Baths + C.K + Laundry | 1F | 141 sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ሲሆን ለነዋሪው ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ ቴራስ ፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል። አካባቢ ላይ ጥሩ የመከራየት አቅም እና ከፍተኛ የዲፕሎማቶች ተፈላጊነት ካላቸው ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።
ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ20 ቀናት ብቻ ነው።
#Financial_Information
Asking Price: 22,000,000 ብር
Total Area: 141 sqm
Price per sqm: 156,028 ብር
Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር / ወር
Annual Rent: 1,800,000 ብር
Service Fee (Condo Fee): None for now
#Investment_Analysis
Payback Period: 22 ዓመታት
Investment Type: Income-generating asset
#Price_Position
156,028 ብር / sqm
Compared to Kazanchis Market: Way below market value (Massive Discount)
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ | Bank (50% ካሽ ፣ 50% ባንክ በገዢ በኩል)
#Agent_C