Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
Property thumbnail 10
New

አስቸኳይ የሚሸጥ አፓርትመንት

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 22,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

141 Square Meter

Description

የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ ለ20 ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ ዕድል! ከ24,999,000 ወደ 22,000,000 - Kazanchies : Hilton - 3 Beds | 3 Baths + C.K + Laundry | 1F | 141 sqm - #ቤቱ የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ሲሆን ለነዋሪው ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ ቴራስ ፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል። አካባቢ ላይ ጥሩ የመከራየት አቅም እና ከፍተኛ የዲፕሎማቶች ተፈላጊነት ካላቸው ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ20 ቀናት ብቻ ነው። #Financial_Information Asking Price: 22,000,000 ብር Total Area: 141 sqm Price per sqm: 156,028 ብር Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር / ወር Annual Rent: 1,800,000 ብር Service Fee (Condo Fee): None for now #Investment_Analysis Payback Period: 22 ዓመታት Investment Type: Income-generating asset #Price_Position 156,028 ብር / sqm Compared to Kazanchis Market: Way below market value (Massive Discount) #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል ካሽ | Bank (50% ካሽ ፣ 50% ባንክ በገዢ በኩል) #Agent_C

Recommended Properties

Amdahem realesteta
For Sale

ETB 40,000,000

Amdahem realesteta

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
5
2
270 Square Meter

Published: 18 hours ago

Apartment
For Sale

ETB 8,500,000

Apartment

Addis Ababa, Bole
1
1
68 Square Meter

Published: 6 hours ago

50% ባንክ የተመቻቸለት አፓርታማ
For Sale

ETB 17,000,000

50% ባንክ የተመቻቸለት አፓርታማ

Addis Ababa, Bole
2
2
139 Square Meter

Published: 1 day ago

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 141 sqm | BetDelala