Description
መገናኛ : 24
-
3 Beds | 3 Baths + 2 Kitchen + MaidsR | F | 197 Sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኛው መገናኛ ከ24 ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኝ ቅይጥ B+G+8 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ስራ የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ ሲኖረው አሁን ያለበት የግንባታ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ አልቆ ለመኖር ዝግጁ የሆነ ነው።
-
#Financial_Information
Asking Price: 27,000,000 ብር
Total Area: 197 Sqm
Price per sqm: ~137,055 ብር
Estimated Rent: 180,000 ብር / Month
Annual Rent: 2,160,000 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash
#Agent_Commission
2%. ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ