Description
የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ 2B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ሁለት ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ እና ለነዋሪዎች የጋራ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት ከተሟላ ቢሮ ጋር አለው። ህንፃው አዲስ እና ሙሉ በሙሉ ያለቀ ሲሆን ለመኖር ወይም ለኪራይ ገቢ ተስማሚ ነው።