Description
Furnished Luxury Penthouse
-
ቦሌ : ኦሎምፒያ 74,999,000 ብር
-
3 Beds | 3 Baths + Laundry + 2 Kitchens + Maid's Room + Store | 11F | 300(250)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው።
ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው።
ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው።
ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው።