Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
Property thumbnail 10
New

apartment

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 120,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

4

Area

400 Square Meter

Description

የሚሸጥ luxury አፓርታማ ህንፃ አይነት:- G+5 ህንፃ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ፎቅ በፍሎር 1 ቤት እያንዳንዱ ቤት ሰፊ ሳሎን፣3ሰፋፊ የመኝታ ክፍሎች፣3 ዘመናዊ መታጠቢያ ክፍሎች (Bathrooms) 2 ኪችን: ዘመናዊ (Open Kitchen) እና ባህላዊ (Traditional Kitchen) 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ (Penthouse): እጅግ ዘመናዊ፣ ሰፊና አስደናቂ እይታ ያለው ልዩ የላክዠሪ ፔንት ሀውስ (Penthouse) የህንጻውአጠቃላይ መገልገያዎች (Building Amenities):- ዘመናዊ ሊፍት (Elevator): አስተማማኝና ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ ጄኔሬተር (Standby Generator): የመብራት መቋረጥ ስጋት የሌለበት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ(Parking Space): ለነዋሪዎችና ለእንግዶች የሚበቃ ️ አስተማማኝ ጥበቃ: ህንጻው በራሱ ጥበቃ ባለው ግቢ (Compound) ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለቤተሰብዎ ሙሉ ሰላምና ደህንነት ዋስትና ይሰጣል። አድራሻ/ቦታ:-እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ ዋጋ:- ይደዉሉልን ለበለጠ መረጃ እና ቦታውን በአካል ለማየት ይደውሉልን:- ስልክ: +251912011643 +251946694373

Recommended Properties