Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 149,000,000 /Per Square Meter

Bedrooms

4

Bathrooms

5

Area

630 Square Meter

Description

Duplex Penthouse - ቦሌ : ወሎሰፈር - 149,000,000 - 4 Bedrooms | 3 Baths + MaidsR + FamilyR + Salon + 2 Kitchens + Laundry + Private Terrace | 630 sqm - #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ወሎሰፈር አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው መለስተኛ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ቤቱ የቅንጦት እና ምቹ አኗኗርን የሚያንፀባርቅ ሲሆን በውስጡ ሰፊ ሳሎን፣ ቤተሰብ መዝናኛ ክፍል (Family room)፣ ክፍት እና ዝግ ወጥ ቤቶች፣ የልብስ ማጠቢያ ክፍል እንዲሁም የከተማዋን ውበት ማየት የሚያስችል የግል Terrace አለው። ህንፃው አገልግሎት የጀመረ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ አገልግሎቶችን ያሟላ ሲሆን፣ በቅርበትም ዘመናዊ ገበያዎች፣ ሆቴሎች፣ ፒኮክ ፓርክ እና የእምነት ቦታዎች ይገኛሉ። ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ አልቆ ነው የሚረከበው። 0957066880 @gera1621

Recommended Properties

4 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 630 sqm | BetDelala