Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Apartment At Lafto Mall

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 21,195,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

120 Square Meter

Description

2 Beds | 2 Baths + C.K + MaidsR | የሚገኘው ብ/ገብርኤል ከላፍቶ ሞል ወረድ ስንል መስጂዱ ያለበት አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የመኖሪያ አገልግሎተእ ብቻ በሚሰጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አዲስ የሆነ እና ሙሉለሙሉ አልቆ ሰዎች ኑሮአቸውን እየኖሩ ሲሆን ከህንፃው ከሚያገኙት አገልግሎት መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይገኙበታል። ቤቱ ያለበት አካባቢ ጥሩ የመኖሪያ መንደር እንደመሆኑ መጠን ለኪራይ እና ለካፒታል እድገት ቢገዛ ጥሩ በአጭር ግዜ ጥሩ ውጤት የምናገኝበት ነው። ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል ካሽ  ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪው ገዢ ከራሱ ባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል። Active @ Jan 26 RATE 8/10

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lideta - 120 sqm | BetDelala