Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
Property thumbnail 10
New

የሚከራይ ቤት አፓርታማ

Addis Ababa, Akaky Kaliti

For RENT

ETB 50,000 /Per Month

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

115 Square Meter

Description

የመኖሪያ ቤቶች ለኪራይ! በጥራት የተገነቡ፣ ለኑሮ ምቹ እና ሙሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ ቤቶች፡፡ ሰፈሩ - ቱሉ ዲምቱ ትንሣኤ ት/ቤት አጠገብ የክፍል አማራጮች እና ዋጋ (በወር) * 1 ኛ 2መታጠቢያ ቤት #1 ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሳሎን 55,000 ብር * 1ኛ ፎቅ 2 በቶች እያንዳዳቸው (115 ካሬ) 3 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት ፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሰፊ ሳሎን 55,000 ብር * 2 ኛ 2መታጠቢያ ቤት #1 ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሳሎን 50,000 ብር * 2 ኛ ፎቅ 2 በቶች እያንዳዳቸው (115 ካሬ) 3 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት ፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሰፊ ሳሎን 50,000 ብር. ለምን የእኛን ቤቶች ይመርጣሉ? * የውሃ ችግር የሌለበት፡- ለቤቱ ብቻ የተመደበ ግዙፍ የ4,000 ሊትር የውሃ ታንከር። * ምቹ ፓርኪንግ፡- ሰፊ እና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ያለው። * ጥራት ያለው አጨራረስ፡- ሙሉ ወለሉ በዘመናዊ ሴራሚክ የተነጠፈ። * ቀላል ትራንስፖርት፡- ለዋና መንገድ እና ለታክሲ/ባስ መቆሚያ በጣም ቅርብ ። * ከጭንቀት ነፃ፡- ማንኛውም የጥገና አገልግሎት በባለቤቱ... for more information 0911039018 or 0931792475

Recommended Properties

ከቤተመንግስት ይጎራበቱ
For Sale

ETB 15,400,000

ከቤተመንግስት ይጎራበቱ

Addis Ababa, Bole
3
2
140 Square Meter

Published: 7 hours ago

Apartments City Center
For Sale

ETB 9,614,000

Apartments City Center

Addis Ababa, Arada
2
2
80 Square Meter

Published: 1 hour ago

95% Gaziebo Squre
For Sale

ETB 19,800,000

95% Gaziebo Squre

Addis Ababa, Kirkos
3
2
180 Square Meter

Published: 15 minutes ago