Description
አድራሻ: ወሎ ሠፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ, 100 m ከዋናው አስፓልት/ Wello sefer around Wengelawit building, 100m from main road.
ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያለ አፓርታማ ባለ 3 መኝታ (አንዱ መኝታ አነስ ያለ)/ Located on 2nd floor, 3 bedrooms,
በፍሎር አንድ ቤት ና ሊፍት የተገጠመለት/ One Unit per floor, access to elevator,
ሁለት መታጠቢያና መፀዳጃ/ 2 bathrooms and toilet,
መኝታ ቤቶች የጠዋት ፀሐይ የሚያገኛቸው/ bedrooms face towards sun-rise,
ከላይ የጋራ ቴራስ አለው, አንድ መኪና ጊቢ ዉስጥ ማስቆም የሚያስችል/ common terrace on top floor and car parking.