Description
𝟮𝟮:አዲስ ሂወት ሆስፒታል
2 መኝታ 2መታጠቢያ 4ፎቅ 124ካሬ 𝟭𝟯,𝟰𝟵𝟵,𝟵𝟵𝟵 𝗘𝗧𝗕
ስለቤቱ......
ህንፃው ለነዋሪው የሚሰጠው አገልግሎት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ
ሊፍት:24/7 ጥበቃ: ቴራስ: የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር በውስጡ ይዟል።
በወለልም 3ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት።
የመከራየት አቅሙ አሁን ላይ 60,000ሺ የተከራየ ነው ።
ዲጂታል ካርታ አለው።
For More Information
+251941643441