Description
ስለ ህንፃው:-09-77-41-46-81
ህንፃው የሚገኝበት ቦታ:- አያት አካባቢ
የማስረከቢያ ጊዜ :- 3 ወር
1B+G+8+ Terrace የሆነ
basement የመኪና ማቆሚያ ( EV charger የተገጠመለት
የመጨረሻ ወለል የጋራ terrace
የከርሰምድር ውሀ የወጣለት
ለነዋሪዎች Reception ያለው
እያንዳንዱ ቤት ከዋናው መስመር በተጨማሪ solar inverter የተገጠመለት
የማይቆራረጥ አሳንስር የተገጠመለት
Garbage shoot ያለው
እያንዳንዱ ክፍል በቂ ተፈጥሮ ብርሀን እንዲያገኝ ተደርጎ የተሰራ
የካሬ ሜትር አማራጮች:-
ባለ2 መኝታ :- 88.45 ፣ 89.03 ፣ 91.46 ፣ 94.39 ካሬ
ባለ3 መኝታ :- 121.01 ፣ 154.04 እና 154.26 ካሬ
ዋጋ እና የአከፋፈል አማራጮች
ታላቅ ቅናሽ :- እስከ 8% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ(በካሬ 106,536 ብር)
ዋጋ :- በሙሉ ግንባታ በካሬ 115,800 ብር ብቻ! ለውስን ቤቶች ባቻ
ሦስት ዓይነት የክፍያ አማራጮች አቅርበናል
ቤቱን እስኪረከቡ በ 2 ዙር የሚከፈል
50% - ቅድመ ክፍያ
50% - ሲጠናቀቅ/ ቤቱን ሲረከቡ
50% - ቅድመ ክፍያ
ቅናሽ አማራጭ
100% አንዴ ከተከፈለ = 8% ቅናሽ
90% አንዴ ከተከፈለ = 5% ቅናሽ
80% አንድ ጊዜ ተከፍሏል = 3% ቅናሽ
70% አንዴ ከተከፈለ = 2% ቅናሽ