Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ከኛ ቤት ሲገዙ አለምን የምዞሩበት ነፃ ማይል ያገኛሉ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 110,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

126 Square Meter

Description

ከቴምር ሪል እስቴት ቤት ይግዙ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነፃ ይብረሩ! ️ ቴምር ሪል እስቴት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለደንበኞቹ ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል! አሁን በቡልጋሪያ ሳይታችን የመኖሪያ ወይም የንግድ ሱቅ ሲገዙ የ ShebaMiles ስጦታ ያገኛሉ። ለምን ቴምር ሪል እስቴትን ይመርጣሉ? ምርጥ ቦታ፦ በቡልጋሪያ እምብርት በ3,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ። ልዩ ስጦታ፦ ከቤትዎ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ቀለል ያለ ክፍያ፦ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን በ3 ዓመት የግንባታ ጊዜ ውስጥ የሚከፈል። ሁለገብ፦ ለቤትነትም ሆነ ለንግድ ሱቆች ተመራጭ። ይህ ዕድል ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የቴምር ሪል እስቴት ቤተሰብ ይሁኑ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት፡ ከታች "Sheba Miles" ብለው ይጻፉ። ወይም በውስጥ መስመር ስልክ ቁጥርዎን ያስቀምጡ:: 0964199691 #TemerRealEstate #EthiopianAirlines #ShebaMiles #BulgariaProject #AddisAbaba #InvestInEthiopia #DiasporaGift

Recommended Properties

CompaundApartment ወሎ ሰፈር
For Sale

ETB 9,975,000

CompaundApartment ወሎ ሰፈር

Addis Ababa, Bole
1
1
95 Square Meter

Published: 1 day ago

Signal
For Sale

ETB 7,000,000

Signal

Addis Ababa, Yeka
2
2
300 Square Meter

Published: 13 hours ago

Apartment
For Sale

ETB 115,000

Apartment

Addis Ababa, Lideta
3
2
146 Square Meter

Published: 13 hours ago

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 126 sqm | BetDelala